Download Happymod App
To get ስንክሳር * Sinksar Saints History Mod APK latest version
አሜን አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!
ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦታውም የተሰበሰበ ማለት ነው
ሃይማኖቶታቸው የቀና የከበሩ አባቶች ፣ ከቅዱሳን ሰማዕታት ፣ ከጻድቃን ፣ ከነቢያት ከነቢያት ከሐዋርያት ፣ ፣ ፣ ፣ ከኤጲስቆጶሳት ፣ ከመነኮሳትም ሁሉ የከበረች ማርያም ማርያም ከአደረገቻቸው ድንቆች ተአምራቶችም ተአምራቶችም ባለቤት ባለቤት የሆነ ኢየሱስ ሁሉ ሁሉ በዘመናት በዘመናት በዘመናት ዓመቱ ፍፃሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነቡት እንዲሰሙትም ይሆን ዘንድ ተዘጋጀ
ቅዱስ መጽሐፍ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሽህ ሦስት መቶ ንጹሐን በሆኑ ሰማዕታት ዘመን ነው። የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ከእኛ ጋር ይኑር።
ለዘላለሙ አሜን !!
ታሪክ ለማንበብ ከታሪካቸውም ለመማር እኛም በክርስትና ህይወታችን እንዲሁም በእለት ተእለት የኑሮ የኑሮ ውስጥ በዋነኝነት በዋነኝነት እንዲያማልዱንም እንዲያማልዱንም በሌላም መልኩ ከነሱ የክርስትና የሚለውን ይረዳናል ይረዳናል ብሎ በማሰብ እንዲሁም እንዲሁም መፅሃፈ መፅሃፈ ስንክሳርን በማይችሉ የሞባይል የሞባይል ይህን ይህን ይህን ከጉዋደኞቾ ፣ ቤተሰቦቾ ፣ የስራ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ከወዳጅ ዘመዶቾ ጋር በመሆን ይጠቀሙበት ዘንድ ትልቁን የቤተክርስቲያን መፅሃፍ መፅሃፈ ስንክሳርን ጠቅለንም ጠቅለንም ባይሆን ፈጣሪ የቻልነውን ሙሉውን ታሪክ ያልቻልነውን ደግሞ ደግሞ ዋና ታሪኩን ጨምቀን አቅርበናል አቅርበናል
እርሶም እኝህን መንፈሳዊ ታሮኮች ሰአት መድበው በቀን ከ —3—10 ደቂቃ ወስደው የእለቱን ስንክሳር እንዲያነቡ እንዲማሩበት ከወዳጆቾ ውይይቶችን ውይይቶችን እኒዲያረጉበት እንመክራለን
አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱት ብዙሃኑ ቅዱሳን ከ ቱ ቱ እህታማማች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አብያተ ክርስትያናት ክርስትያናት
እነዚህም አብያተ-ክርስትያናት: -
- ቤተክርስቲያን ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- ቤተክርስቲያን ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- ቤተክርስቲያን አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
- ቤተክርስቲያን ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
- የ ህንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን
ያንብቡ ያነበቡትንም ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር በመሆን ይወያዩበት - አፕሊኬሽኑንም ለሌላቸው ያካፍሉዋቸው
አይለየን አስተያየትዎ አይለየን
ይደምረን ከቅዱሳኑ ይደምረን
አሜን !!
ያውቃሉ እለት ማን ቅዱስ እንደሚከብር ያውቃሉ? ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋይ ይሁኑ። ይህንንም ስራ ሰርቶ ለማጠናቀቅ አመታትን የፈጀ ሲሆን በዚህ ስራ ላይ አብዛኞቹን ፅሁፎቹን በማዘጋጀት የላቀ ሚና ለተገበረው ለዲ / ን ዮርዳኖስ አበበ ምስጋናችን ከልብ ነው ነው
ዲ / ን ዮርዳኖስም ለብዙ አመታት እድሜውን ሙሉ መንፈስ ቅዱስ ባቀበለው መጠን ጎንደር በሚገኘዉ በዝክረ ቅዱሳን ጉባኤ ታሪክ ታሪክ በመማር ፣ በማንበብ ፣ በመተርጎም ፣ በመፃፍ በማዘጋጀት በማዘጋጀት እና በማስተማር ጭምር የኖረ የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ ነው ነው። እርሱ ያዘጋጃቸውን ፅሁፎች በነፃ ምዕመንን ለማስተማር በፌስ ቡክ ፣ በቴሌ ግራም እንዲሁም ለኛም በነፃ ሰጥቶን እኛም ዘመኑን በሚዋጅ መልኩ መልኩ ህዝበ ክርስቲያኑን እና የቅዱሳን በረከትንም ለኛም ላንባቢውም ላንባቢውም እንድንካፈል በአፕሊኬሽን መልክ አቅርበናል አቅርበናል
Sin * સિંકસર - (સંતોનો જીવ) એમ્હારિક અને અંગ્રેજી ભાષામાં.
ስንክሳር (የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ સિંક્સર (સિનેક્ઝેરિયમ) ઓર્થોડોક્સ તેવાહેદો ચર્ચ
પિતા, પુત્ર અને પવિત્ર આત્માના નામે, એક ભગવાન આમેન!
સિનેક્ઝેરિયમ અથવા ઇતિહાસ અને ખ્રિસ્તી સંતોના જીવનમાંથી શીખવા માટે અને ખાસ કરીને રૂthodિવાદી તેવાહેદો ચર્ચ જીવનમાં તમારા ખ્રિસ્તી ધર્મમાં વધુ સારા બનવા માટે અમે તમને પુસ્તક વાંચવાની ભલામણ કરીએ છીએ, અને તમારામાંના જેઓ અહીં પુસ્તકને accessક્સેસ કરી શકતા નથી. તેના માટે એક એપ્લિકેશન છે જેમાં વાર્તાને ચિત્રિત કરતી ચિત્રોવાળી મુખ્ય વાર્તાઓ છે.
મોટાભાગના સંતો ઓરિએન્ટલ ઓર્થોડોક્સ ચર્ચના છે.
આ ઓરિએન્ટલ રૂthodિવાદી સમુદાય છ ટોસેફાલસ ચર્ચથી બનેલો છે:
- ઇથોપિયન ઓર્થોડોક્સ તેવાહેદો ચર્ચ,
- એલેક્ઝાન્ડ્રિયાના કોપ્ટિક ઓર્થોડોક્સ ચર્ચ,
- સીરીઅક ઓર્થોડોક્સ ચર્ચ ઓફ એન્ટિઓચ,
- આર્મેનિયન એપોસ્ટોલિક ચર્ચ,
- એરિટ્રિયન ઓર્થોડોક્સ તેવાહેદો ચર્ચ, અને
- મલંકાર ઓર્થોડોક્સ સીરિયન ચર્ચ.
- એમ્હારિક અને અંગ્રેજી ભાષાઓમાં.
અન્ય ખ્રિસ્તીઓ સાથે તમે જે વાંચ્યું છે તે વાંચો, ચર્ચા કરો અને વિશ્વના બધા ખ્રિસ્તીઓ માટે એપ્લિકેશન શેર કરતા રહો.
Category
Latest Version
4.8.2
Updated on
2023-02-24
Uploaded by
Samuel Minale
Requires Android
4.1 and up
1.Rate
2.Comment
3.Name
4.Email